የትንሣኤ ብርሃን የሰው ልጅ ሕይወት
✦
የትንሣኤ ብርሃን የሰው ልጅ ሕይወት፪
አዳምን መለሰው ከወጣበት ቤት ፪
እሰይ የምስራች ደስ ይበላችሁ
ሞትን ድል አድርጎ ተነሣላችሁ ፪
ያ በሙሴ ኦሪት የተነገው፪
ሞትን ዛሬ አጠፍቶ የተነሣው ነው። ፪
…….....አዝ...
ማርያም መግደላዊት ምንኛ ታደልሽ ፪
ከሰው ሁሉ በፊት ትንሣኤን አየሽ ፪
…….....አዝ...
ብርሃን ያሳየዋል የጽድቅንም ፋና ፪
ለሚገዛለቱ በውነቱ ጎዳና ፪
……....አዝ..
ስምህን ተናገርኩ ሁሉም ተቀበለ ፪
ከጥፋት ልጅ በቀር ማንም አልታጎለ፪
………...አዝ...
አባት ሆይ በጽድቅህ ባርከህ ቀድሳቸው ፪
ከጥፋት ልጅ በቀር ሁሉም ያንተው ናቸው ፪
………....አዝ...
አንድ ይሁኑ እነርሱ በሰላም በፍቅር ፪
እኔም አንድ እንደሆኩ ከአንተ ካባቴ ጋር ፪
አዳምን መለሰው ከወጣበት ቤት ፪
እሰይ የምስራች ደስ ይበላችሁ
ሞትን ድል አድርጎ ተነሣላችሁ ፪
ያ በሙሴ ኦሪት የተነገው፪
ሞትን ዛሬ አጠፍቶ የተነሣው ነው። ፪
…….....አዝ...
ማርያም መግደላዊት ምንኛ ታደልሽ ፪
ከሰው ሁሉ በፊት ትንሣኤን አየሽ ፪
…….....አዝ...
ብርሃን ያሳየዋል የጽድቅንም ፋና ፪
ለሚገዛለቱ በውነቱ ጎዳና ፪
……....አዝ..
ስምህን ተናገርኩ ሁሉም ተቀበለ ፪
ከጥፋት ልጅ በቀር ማንም አልታጎለ፪
………...አዝ...
አባት ሆይ በጽድቅህ ባርከህ ቀድሳቸው ፪
ከጥፋት ልጅ በቀር ሁሉም ያንተው ናቸው ፪
………....አዝ...
አንድ ይሁኑ እነርሱ በሰላም በፍቅር ፪
እኔም አንድ እንደሆኩ ከአንተ ካባቴ ጋር ፪
✦