የጻድቃን ከጸማ
✦
የጻድቃን ከተማ ሆነች መንግሥትህ
አምላክ የፈጠርኝት ለወገኖችህ ፪
የአራዊት ድምጽ የሌሊቱ ግርማ
በትዕግሥት አለፈ ያን ሁሉ ጨለማ ፪
ሀብት ንብረትን ተድላን ሁሉ ናቁ
መንግሥትን ብቻ ለማየት ናፈቁ ፪
ቅዱሳን እጆችህ ሰውን የፈጠሩ
ለሰው ልጆች ሲሉ በሐብል ሠሩ ፪
ይህንን ሁሉ ነፍስ ቅዱሳንም አይተው
በኀዘን አለፈ መላ ሕይወ ቸው ፪
ምሕረትህ የበዛ ቸሩ አምላኝችን
በምህረትህ ጎብኛት ኢትዮåያን ፪
አምላክ የፈጠርኝት ለወገኖችህ ፪
የአራዊት ድምጽ የሌሊቱ ግርማ
በትዕግሥት አለፈ ያን ሁሉ ጨለማ ፪
ሀብት ንብረትን ተድላን ሁሉ ናቁ
መንግሥትን ብቻ ለማየት ናፈቁ ፪
ቅዱሳን እጆችህ ሰውን የፈጠሩ
ለሰው ልጆች ሲሉ በሐብል ሠሩ ፪
ይህንን ሁሉ ነፍስ ቅዱሳንም አይተው
በኀዘን አለፈ መላ ሕይወ ቸው ፪
ምሕረትህ የበዛ ቸሩ አምላኝችን
በምህረትህ ጎብኛት ኢትዮåያን ፪
✦