የጸጋ ምሽጋና
✦
የጸጋ ምስጋና ለሰው አለውና
ለገብረሕይወትም ይገባል ምስጋና
ገብረመንፈስቅዱስ የኣለም ብርሃን፪
እኛንም አንደአንተ አምላክ ይባርከን፪
ጊዜአችን እንደሳር መሆኑን አንርሳ፪
እንደ ገብረሕይወት ለጽድቅ እንነሣ ፪
ማግኘት ከፈለግን የዘለዓለም ሕይወት
ለጽድቅ እንነሣ እንደ ገብረሕይወት
ለገብረሕይወትም ይገባል ምስጋና
ገብረመንፈስቅዱስ የኣለም ብርሃን፪
እኛንም አንደአንተ አምላክ ይባርከን፪
ጊዜአችን እንደሳር መሆኑን አንርሳ፪
እንደ ገብረሕይወት ለጽድቅ እንነሣ ፪
ማግኘት ከፈለግን የዘለዓለም ሕይወት
ለጽድቅ እንነሣ እንደ ገብረሕይወት
✦