የወርቅ መሰላል ነሽ
✦
ድንግል ማርያም የወርቅ መሰላል ነሽ
መሰላል ነሽ የወርቅ መሰላል ነሽ
ሰውና አምላክን ያገናኘሽ
አባ ችን ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ ፪
አሸልቦት እንቅልፍ ተኝቶ ከጠ?ዛ
ከምድር እስከ ሰማይ የምትደርስ መሰላል
ምሳሌሽን አየን ማርያም ድንግል
አዝ . . .
መላእክት ሲወጡ ሲወርዱ ከሰማይ ፪
እንደ ያዕቆብ ተኝቶ መንገድ ላይ
ተስፋ አድርጎ ሲኖር የሰላሙን ዘመን
ይኸው ተፈጸመ በአንቺ በእና ችን
አዝ . . .
በአንቺና በልጅሽ ሆነልን ሰላም ፪
በአንቺ ተፈጸመ የያዕቆብ ሕልም
ሰውና መላዕክት ተለያይተው ሲኖሩ
በልጅሽ መወለድ በአንድ ላይ ዘመሩ
አዝ . . .
መሰላል ነሽ የወርቅ መሰላል ነሽ
ሰውና አምላክን ያገናኘሽ
አባ ችን ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ ፪
አሸልቦት እንቅልፍ ተኝቶ ከጠ?ዛ
ከምድር እስከ ሰማይ የምትደርስ መሰላል
ምሳሌሽን አየን ማርያም ድንግል
አዝ . . .
መላእክት ሲወጡ ሲወርዱ ከሰማይ ፪
እንደ ያዕቆብ ተኝቶ መንገድ ላይ
ተስፋ አድርጎ ሲኖር የሰላሙን ዘመን
ይኸው ተፈጸመ በአንቺ በእና ችን
አዝ . . .
በአንቺና በልጅሽ ሆነልን ሰላም ፪
በአንቺ ተፈጸመ የያዕቆብ ሕልም
ሰውና መላዕክት ተለያይተው ሲኖሩ
በልጅሽ መወለድ በአንድ ላይ ዘመሩ
አዝ . . .
✦