ይቤላ ሕፃን

ይቤላ ሕፃን ለእሙ
ይቤላ ሕፃን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኀኖሙ ውእቱ ያድኅነነ
ሕፃኑ እናቱን አላት እናቴ ሆይ አትፍሪ የእሳቱን ነበልባል
አናንያን አዛርያን ሚሳኤልንም ያዳናቸው እኛንም ያድነናል
← መዝሙር