ይደሰት ሙሽራው

ይደሰት ሙሽራው በሥርዓተ ተክሊል ሲያገባ
አሸበረቀ ደመቀ አጌጠ ሙሽራው አበባ
በሥጋ ወደሙ ፍጹም እንዳዘዘው ወንጌሉ እኸ
በሙሽሪት ነው ያማረው ሥርዓተ ተክሊሉ
← መዝሙር