ይርድአነ አምላክነ
✦
ይርድአነ አምላክነ አምላክነ ወመድኃኒነ ፪
አምላክነሰ አምላከ አድኅኖ ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ፪
ይረዳናል አምላካችን አምላካችን መድኃኒታችን ፪
አምላካችን የምሕረት አምላክ ነው ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ፪