ይሰግዱ በብረኪሆሙ

ይሰግዱ በብረኪሆሙ ወያሌዕሉ ኅሊናሆሙ በጥንቃቄ
Yisegdu bebrekihomu weyalieilu hileenahomu betinqaqie
ወበኃሢሥ ኀበ እግዚኦሙ ንጉሥ እግዚአብሔር
webehasis habe Egziomu nigus Egziabhier
ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ዑራኤል ወሩፋኤል
qewamyan lenefsat emunetu leeqanat Urael weRufael
ይትፌነዉ ለሣህል እምኀበ ልዑል
yetfienewu lesahel emhabe leul
ትርጉም ፡ - በጥንቃቄ ሆነው ኅሊናቸውን ከፍ አድርገው እግዚአብሔርን Betiniqaqie honew hilinachewen kef adergew Egziabheren ለማግኘት በጉልበታቸው ይሰግዳሉ:: ለነፍሳት የቆሙ እነዚህ lemagegnet begulebetachew yisegdalu. Lenefsat yeqomu enezih አለቆች ዑራኤልና ሩፋኤል ለይቅርታ ከልዑል እግዚአብሔር ይላካሉ:: aleqoch Urael ena Rufael leyiqirta keEgizabher yilakalu.
← መዝሙር