ዮሐንስኒ ያጠምቅ
✦
ዮሐንስኒ ያጠምቅ፪
በሄኖን ፬ በማእዶተ ዮርዳኖስ
አዝ--------------//
ዮሐንስ ሲያስተምር ያጠምቅ
በጫካ በሜዳ ያጠምቅ
ግመል ጠጉር ለብሶ ያጠምቅ
ሆኖ ምድረ በዳ ያጠምቅ
አዝ--------------//
አምላኩን የሚወድ ያጠምቅ
ብዙ ሰው እያለ ያጠምቅ
ጌታውን ለማጥመቅ ያጠምቅ
ዮሐንስ ታደለ ያጠምቅ
አዝ--------------//
ኮረብታው ይደልደል ያጠምቅ
ጠማማውም ይቅና ያጠምቅ
እያለ ሰበከ ያጠምቅ
ስርዓቱ ነውና ያጠምቅ
አዝ--------------//
ከኃጢአት ተለዩ ያጠምቅ
በውሃ ተጠመቁ ያጠምቅ
መንግስት ሰማያት ያጠምቅ
እንዳለች እወቁ ያጠምቅ
በሄኖን ፬ በማእዶተ ዮርዳኖስ
አዝ--------------//
ዮሐንስ ሲያስተምር ያጠምቅ
በጫካ በሜዳ ያጠምቅ
ግመል ጠጉር ለብሶ ያጠምቅ
ሆኖ ምድረ በዳ ያጠምቅ
አዝ--------------//
አምላኩን የሚወድ ያጠምቅ
ብዙ ሰው እያለ ያጠምቅ
ጌታውን ለማጥመቅ ያጠምቅ
ዮሐንስ ታደለ ያጠምቅ
አዝ--------------//
ኮረብታው ይደልደል ያጠምቅ
ጠማማውም ይቅና ያጠምቅ
እያለ ሰበከ ያጠምቅ
ስርዓቱ ነውና ያጠምቅ
አዝ--------------//
ከኃጢአት ተለዩ ያጠምቅ
በውሃ ተጠመቁ ያጠምቅ
መንግስት ሰማያት ያጠምቅ
እንዳለች እወቁ ያጠምቅ
✦