ዮም ፍሥሐ ኮነ /ጽፋት
✦
-ሀ-. ሰአሉለነ ሐና ወኢያቄም፪
ዘወለድክምዋ ለድንግል ማርያም፬
ለምኑልን ሐና ወኢያቄም፪
እናትና አባቷ የድንግል ማርያም
702-ለ-.እሰይ ተወለደች በዛሬዋ እለት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ፪
የምስራች እልል በሉ የአዳም ልጆች ሁሉ
የምስራች እልል በሉ ክርስቲያኖች ሁሉ
702 -ሐ- ሐናና ኢያቄም በስለት ያገኙሽ፪
ድንግል እናታችን በጣም ደስ ይበልሽ ፪
ለመዳን ምክንያት የሆነችው እናት ፪
.................................................... - 130 -
ንጽሕት ቅድስት እያልን እናመስግናት፪
በቤተመቅደስ ኖርሽ በቅድስና፪
እየተመገብሽ ሰማያዊ መና፪
እጹብ ነው ድንቅ ነው የአምላካችን ሥራ፪
የሰጠን ድንግልን እንዳናይ መከራ/2
የቅዱሳን መላእክት መዝሙራት
ዘወለድክምዋ ለድንግል ማርያም፬
ለምኑልን ሐና ወኢያቄም፪
እናትና አባቷ የድንግል ማርያም
702-ለ-.እሰይ ተወለደች በዛሬዋ እለት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ፪
የምስራች እልል በሉ የአዳም ልጆች ሁሉ
የምስራች እልል በሉ ክርስቲያኖች ሁሉ
702 -ሐ- ሐናና ኢያቄም በስለት ያገኙሽ፪
ድንግል እናታችን በጣም ደስ ይበልሽ ፪
ለመዳን ምክንያት የሆነችው እናት ፪
.................................................... - 130 -
ንጽሕት ቅድስት እያልን እናመስግናት፪
በቤተመቅደስ ኖርሽ በቅድስና፪
እየተመገብሽ ሰማያዊ መና፪
እጹብ ነው ድንቅ ነው የአምላካችን ሥራ፪
የሰጠን ድንግልን እንዳናይ መከራ/2
የቅዱሳን መላእክት መዝሙራት
✦