ዮም ነፍሰኪ
✦
ዮም ነፍሰኪ አዕረጉ መላእክት
ሚካኤል ወገብርኤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሊቃነ መላእክት ፪
እንዘ እንዘ ይብሉ ስብሐት ካህናተ ኢትዮጵያ
አማን በአማን ቅድስት አርሴማ ዘሠረፀት ቤተ ክርስቲያን፪
ሚካኤል ወገብርኤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሊቃነ መላእክት ፪
እንዘ እንዘ ይብሉ ስብሐት ካህናተ ኢትዮጵያ
አማን በአማን ቅድስት አርሴማ ዘሠረፀት ቤተ ክርስቲያን፪
ዛሬ ነፍስሽን አሳረጓት መላእክት
ሚካኤልና ገብርኤል ዑራኤልና ሩፋኤል የመላእክት አለቆች፪
የኢትዮጵያ ካህናትም እውነት በእውነት ከቤተክርስቲያን ለተገኘች
ቅድስት አርሴማ ምስጋና ይገባል እያሉ
ሚካኤልና ገብርኤል ዑራኤልና ሩፋኤል የመላእክት አለቆች፪
የኢትዮጵያ ካህናትም እውነት በእውነት ከቤተክርስቲያን ለተገኘች
ቅድስት አርሴማ ምስጋና ይገባል እያሉ
✦