ዮም ሰማያዊ

ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ
ለዘተወልደ እምቅድስት ደንግል
ርእይዎ ኖሎት አእኩትዎ መላእክት
ትርጉም ፡ - እነሆ ዛሬ ሰማያዊ ንጉሥ በበረት ተኛ ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደውን ሰማያዊ ንጉሥ እረኞች አዩት መላእክትም አመሰገኑት
← መዝሙር