ዮም ተጽሕፈ
✦
ዮም ተጽሕፈ እም ነገሥት
ክላሌሁ በመጥባሕት ለጊዮርጊስ
ጸለየ ጊዮርጊስ ወአውአዮሙ
በነበልባል አማን ገባሬ ኃይል
ክላሌሁ በመጥባሕት ለጊዮርጊስ
ጸለየ ጊዮርጊስ ወአውአዮሙ
በነበልባል አማን ገባሬ ኃይል
ዛሬ ጊዮርጊስ በሰይፍ መከለል ከነገስት ተጻፈ
ጊዮርጊስ ጸለየ በነበልባልም አቃጠላቸው እውነት ነው ገባሬ ኃይል
ጊዮርጊስ ጸለየ በነበልባልም አቃጠላቸው እውነት ነው ገባሬ ኃይል
✦