ዮም ጸለሉ

ዮም ጸለሉ መላእክት ላዕለ ማርያም ወላዕለ
ወልዳ ክርስቶስ በደብረ ቁስቋም
እንዘይብሉ ስብሐት በአርያም
ስብሐት በአርያም
ዛሬ ረበቡ መላእክት በማርያም ላይ በልጇ በክርስቶስም ላይ በደብረ ቁስቋም
እንዲህ እያሉ ምስጋና ምስጋና በሰማይ ምስጋና በሰማይ
← መዝሙር