ዛሬ ተይዣለሁ

ዛሬ ተይዣለሁ በፍቅሩ ስጦ
ውለ ህ ማርኮኛል የሠራዊት ጌ
ከአመድ ያነሣኸኝ ከትቢያ ተጥዬ
ውለ ህ ከበደኝ ማረከኝ ጌ ዬ
ያልሰጠኸኝ ነገር በዚህ ምድር የለም
ፍቅርህ ወሰን የለው ድንቅ ነው ዘላለም
እኔነቴን ሳስብ ምንድን ነኝ እላለሁ
ፍቅርህን ሳስተውል ሁል ጊዜ አለቅሳለሁ
ለብቻዬ ሆኜ አምላኬን ሳስበው
ከኅሊና በላይ ውለ ህ ብዙ ነው
የተጣለውን ሰው ማንሳት ያውቅበ ል
ምስኪኑን ሲያጽናና ከሁሉ ይበልጣል
ሰው ነህ ተብያለሁ አንተ ሰው ስላልከኝ
ማን ያስ ውሰኛል አንተ ባ ከብረኝ
አትጣለኝ አንተ ሁሉም ያከብሩኛል
ኃጢአቴን ባትቆጥር ለእኔ ይበቃኛል
← መዝሙር