ዛሬም አለችን መማፀኛ
✦
ዛሬም አለችኝ መማጸኛ ፪
አምላክ የሠጠን ለእኛ መዳኛ ፪
አዝ ---
ዓለም የዳነባት ዛሬም አለችኝ መማጸኛ
የብርሀን እናት
ድንግል ተስፋችን ናት
አምላክ የሠጠን ለእኛ መዳኛ ፪
አዝ ---
ዓለም የዳነባት ዛሬም አለችኝ መማጸኛ
የብርሀን እናት
ድንግል ተስፋችን ናት
የምንመካባት
በሷም ተማጽነን የምንድንባት
አዝ ---
የነዳያን ተስፋ ዛሬም አለችኝ መማፀኛ
ጸጋ ገንዘባችን
መጽናኛ የምትሆኝን
አንቺ ነሽ ኃይላቸው
ስምሽን ሲጠሩ
የምትደርሺላቸው
አዝ ---
የማትፈርሺ መቅደስ ዛሬም አለችኝ መማፀኛ
የጸሎት ቤታችን >> >>
የእኛ መሸሸጊያ >> >>
ምርኩዝ ድጋፋችን >> >>
የማትተወን እኛን >> >>
እመቤት አለችኝ >> >>
በሷም ተማጽነን የምንድንባት
አዝ ---
የነዳያን ተስፋ ዛሬም አለችኝ መማፀኛ
ጸጋ ገንዘባችን
መጽናኛ የምትሆኝን
አንቺ ነሽ ኃይላቸው
ስምሽን ሲጠሩ
የምትደርሺላቸው
አዝ ---
የማትፈርሺ መቅደስ ዛሬም አለችኝ መማፀኛ
የጸሎት ቤታችን >> >>
የእኛ መሸሸጊያ >> >>
ምርኩዝ ድጋፋችን >> >>
የማትተወን እኛን >> >>
እመቤት አለችኝ >> >>
✦