ዘእምቅድመ ዓለም
✦
እምቅድመ ዓለም
በእምነታቸው ዳኑ
ኖላዊ
በእምነታቸው ዳኑ
ኖላዊ
ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኰራኲሩ
ወረደ መልአከ እግዚአብሔር ፪
ኀበ ማሪያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ ፪
ወረደ መልአከ እግዚአብሔር ፪
ኀበ ማሪያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ ፪
ዘእምቅድመ ዓለም ፪ ህላዌሁ ዓለም ዘእምቅድመ ዓለም
ፈነዎ ለገብርኤል ምፅዐተዚአሁ ይስብክ ፈነዎ ለገብርኤል
ፈነዎ ለገብርኤል ምፅዐተዚአሁ ይስብክ ፈነዎ ለገብርኤል
ትርጉም ፡ - ከዓለም ፍጥረት በፊት ፪
ላከልን ገብርኤል የመምጫውን ጊዜ ይነግሩን ዘንድ ላከልን ገብርኤል
✦