ዘካርያስ ርእየ

ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ኩለንተሃ
ወርቅ በየማና ወበጸጋማ አእጹቀ ዘይት
ነቢያት ይትፌሥሑ ሐዋርያት ይትሐሰዮ
በውስቴታ ወዳዊት ይዜምር በውስተ ማኅፈዲሀ
ትርጉም ፡ - በቀኟም በግራዋም የዘይት ጫፍ ያላት የመብራት መቅረዝ ዘካርያስ አየ ነቢያትና ሐዋርያት በውስጧ ደስ ይላቸዋል ዳዊትም በውስጧ ያመሰግናል
← መዝሙር