ዜኖኩ ጽድቀከ

ዜኖኩ ጽድቀከ ወነገርኩ አድኀኖተከ
ከሠትኩ ቃላቲከ ለሕዝብከ ኢትዮጵያ ፪
በጸጋሁ ለመንፈስ ቅዱስ ወመሀርክዎሙ
አነ ይቤ ያሬድ ካህን ፪
ትርጉም ፡ - ) ጽድቅህን ነገርኩኝ አዳኝነትህን አስተማርኩ ቃላትህንም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ገለጽኩ። እኔም በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ አስተማርኳቸው አለ ያሬድ ካህን።
← መዝሙር