ዘሳኦል ወኬፋ
✦
ዘሳኦል ወ ኬፋ፪
አክሊሎሙ፪ ይኩነነ ተስፋ
ታማልደናለች፪
ማርያም፪ ቤዛዊት ዓለም
ያማልዱናል፪ መላዕክት፪ ፃድቃን ሰማዕታት
ሚካኤል በሰይፉ ገብርኤል በፋና፪
ያወጡናል የወጡናል ከሲኦል ጎዳና
አክሊሎሙ፪ ይኩነነ ተስፋ
ታማልደናለች፪
ማርያም፪ ቤዛዊት ዓለም
ያማልዱናል፪ መላዕክት፪ ፃድቃን ሰማዕታት
ሚካኤል በሰይፉ ገብርኤል በፋና፪
ያወጡናል የወጡናል ከሲኦል ጎዳና
✦