ዘሰማየ ገብረ

ዘሰማየ ገብረ ሰማየ ገብረ ወምድረ ሣረረ
አልቦ ዘይመስሎ ለአምላክነ
ሰማይን የዘረጋ መሬትን ያጸና
ኃያል ጌታ ሕያው አምላክ ያለ አንተ ማን አለና
← መዝሙር