ዘይሃይድ ዓይነ

ዘየሃይድ አይነ ልብስ ክብር ለቢሶ ዳዊት
ቅድመ ታቦተ ሕግ ኃለየ ቅድመ ታቦት ሕግ
ትርጉም ፡ - ንጉሥ ዳዊት ዓይንን የሚንፀባርቅ የክብር ልብስ ሰብሶ ከሕግ ታቦት ፊት አመሰገነ፡፡
← መዝሙር