ዘይክል ኩሎ
✦
ዘይክል ኩሎ ወአልቦ ዘይሰዓኖ ለእግዚአብሔር አምላከ ነዳያን ረዳኤ ምንዱባን ንህነ ኅቤከ\፪\ ተማህፀነ
የድሆች ፈጣሪ ተስፋ ላጡ ተስፋ
ሁሉንም የሚችል ፈራጂ ለተከፋ
ለኛም ድረስልን በሃጥያት ሣንጠፋ
አዝ
ከገነት ሲባረር አዳም ተሳስቶ
ባለቀሰ ጊዜ ልጂነቱን አጥቶ
ትድናለህ ቡለህ ያዳንከው በመስቀል
የቅዱሣን አምላክ አቤቱ ቸል አትበል
ሁሉንም የሚችል ፈራጂ ለተከፋ
ለኛም ድረስልን በሃጥያት ሣንጠፋ
አዝ
ከገነት ሲባረር አዳም ተሳስቶ
ባለቀሰ ጊዜ ልጂነቱን አጥቶ
ትድናለህ ቡለህ ያዳንከው በመስቀል
የቅዱሣን አምላክ አቤቱ ቸል አትበል
ዘይክል ኩሎ ወአልቦ ዘይሰዓኖ ለእግዚአብሔር አምላከ ነዳያን ተሰፋ ለቅቡፃን ንህነ ኅቤከ፪ተማህፀነ
አዝ
ሕዝበ እስራኤልን ፈሮኦን ሲገዛቸው
ጭንቅና መከራ ሲያመጣባቸው
በእነ እራሄል ለቅሶ ሙሴን ላከላቸው
አዝ
እኛም ወገኖችህ ወዳንተ እንጮሃለን
ከጭንቅ ከመከራ እንድትታደገን
ጌታ አንተ ነህና ናዛዜ ኅዙናን
አዝ
ሕዝበ እስራኤልን ፈሮኦን ሲገዛቸው
ጭንቅና መከራ ሲያመጣባቸው
በእነ እራሄል ለቅሶ ሙሴን ላከላቸው
አዝ
እኛም ወገኖችህ ወዳንተ እንጮሃለን
ከጭንቅ ከመከራ እንድትታደገን
ጌታ አንተ ነህና ናዛዜ ኅዙናን
✦