ዘዮም መስቀል

ዘዮም መስቀል አሰነየ
እንተ በልየ ዓለመ አሰነየ
በሥነ ማርያም አዋከየ
ኮኖሙ ዕበየ ለክርስቲያን
የዛሬው መስቀል አሳመረው የቆየውን አለም አሳመረው
የማርያም ውበት አበራው ሆናቸው እድገት ለክርስቲያን
← መዝሙር