አፉሁ ለጻድቅ ይትሜሀር ጥበበ መዝሙረ ዳዊት 36፴፮ ፥ 30፴ አፉሁ ለጻድቅ ይትሜሀር ጥበበ። ወልሳኑ ይነብብ ጽድቀ። ሕገ አምላኩ ውስተ ልቡ። ትርጉምየጻድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል። አንደበቱም ፍርድ ይናገራል። የአምላኩ ሕግ በልቡ ውስጥ ነው።