አግረረ ለነ አሕዛበ ወሕዝበ ታሕተ እገሪነ። መዝሙረ ዳዊት 46፵፮ ቁ 3፫ አግረረ ለነ አሕዛበ ወሕዝበ ታሕተ እገሪነ። ወኀረየነ ሎቱ ለርስቱ። ሥኖ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ። ትርጉምአሕዛብን ከእኛ በታች ፤ ወገኖችንም ከእግራችን በታች አስገዛልን። ለርስቱ እኛን መረጠን። የወደደውን የያዕቆብ ውበት።