አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ። መዝሙረ ዳዊት 3፫ ፥ 5፭ አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ። ወተንሣእኩ እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ። ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ። ትርጉምእኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም። እግዚአብሔር ግን ደግፎኛልና ነቃሁ። ከሚከብቡኝም ሕዝብ ብዛት አልፈራም።