አንተሰ እግዚእ መሐሪ ወመስተ ሣህል። መዝሙረ ዳዊት 85፹፭ ፥ 15፲፭ አንተሰ እግዚእ መሐሪ ወመስተሣህል። ርኍቀ መዓት ወብዙኀ ምሕረት ወጻድቅ። ነጽር ላዕሌየ ወተሣሃለኒ። ትርጉምአቤቱ አንተ ግን መሐሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ። መዓትህ የራቀ ምሕረትህም ፣ እውነትህም የበዛ ወደ እኔ ተመልከት ማረኝም።