ዐረገ ውስተ አርያም ፄዊወከ ፄዋ መዝሙረ ዳዊት 67፷፯ ፥ 18፲፰ ዐረገ ውስተ አርያም ፄዊወከ ፄዋ። ወወሀብከ ፀጋከ ለዕጓለ እመሕያው። እስመ ይክህዱ ከመ ይኅድሩ። ትርጉምነፍሳትን ይዘህ ከሲዖል ወደ ገነት ወጣህ። ለምእመናን ልጅነትን ሰተሃቸው። ልጅነትን በተሰጣቸው ይክዱ ነበርና።