ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ። መዝሙረ ዳዊት 46፵፮ ፥ 5፭ ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ። ወእግዚእነ በቃለ ቀርን። ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ። ትርጉምእግዚአብሔር በእልልታ ጌታችን በመለከት ድምፅ ዐረገ። ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ።