አርውዮ ለትለሚሃ። መዝሙረ ዳዊት 64፷፬ ፥ 10፲ አረውዮ ለትለሚሃ። ወአሥምሮ ለማዕረራ። ወበነጠብጣብከ ትበቍል ተፈሢሐ። ትርጉምትልምዋን ታረካለህ። ቦይዋንም ታስተካክላለህ። በነጠብጣብህ ታለሰልሳታለህ።