ዐፀደ ወይን አፍለስከ እምግብፅ። መዝሙረ ዳዊት 79፸፱ ፥ 8፰ ዐፀደ ወይን አፍለስከ እምግብፅ። ሰደድከ አሕዛብ ወተከልከ ኪያሃ። ወፄሕከ ፍኖተ ቅድሜሃ። ትርጉምከግብጽ የወይን ግንድ አፍልሰህ አመጣህ። አሕዛብን አባረርክ ፤ እርሷንም ተከልክ። በፊቷም መንገድን አዘጋጀህ።