ወተዚያነዉ ዳኅናሃ ለኢየሩሳሌም። መዝሙረ ዳዊት 121፻፳፩ ፥ 6፮ ወተዚያነዉ ዳኅናሃ ለኢየሩሳሌም፤ ወፍሥሐሆሙ ለእለ ያፈቅሩ ስመከ፤ ይኩን ሰላም በኃይልከ፡፡ ትርጉምለኢየሩሳሌም ሰላምን ለምኑ። ስምህን ለሚወዱ ደስታ ይሁን። በኃይልህ ውስጥ ሰላም ይሁን።