ህየንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ። መዝሙረ ዳዊት 44፵፬ ፥ 16፲፮ ህየንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ፤ ወትሠይሚዮሙ መላእክተ ለኵሉ ምድር፤ ወይዘክሩ ስመኪ በኵሉ ትውልደ ትውልድ፡፡ ትርጉምበአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ይወለዱልሻል። በምድር ሁሉ ላይ መሳፍንት ታደርጊያቸዋለሽ። ስምሽንም በትውልድ ሁሉ ያስባሉ።