በከመ ሰማዕነ ከማሁ ርኢነ መዝሙረ ዳዊት 47፵፯ ፥ 8፰ በከመ ሰማዕነ ከማሁ ርኢነ። በሀገረ እግዚአ ኃያላን በሀገረ አምላክነ። እግዚአብሔር ሣረራ ለዓለም ትርጉምእንደሰማን እንዲሁ አየን። በሠራዊት ጌታ ከተማ ፥ በአምላካችን ከተማ ፤ እግዚአብሔር ለዘላለም ያጸናታል።