በልዑ ወጸግቡ ጥቀ። መዝሙረ ዳዊት 77፸፯ ፥ 29፳፱ በልዑ ወጸግቡ ጥቀ። ወወሀቦሙ ለፍትወቶሙ። ወኢያኅጥኦሙ እምዘፈቀዱ። ትርጉምበሉ እጅግም ጠገቡ። ምኞታቸውንም ሰጣቸው። ከወደዱትም አላሳጣቸውም።