ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠጽኮ እግዚኦ መዝሙረ ዳዊት 93፺፫ ፥ 12፲፪ ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠጽኮ እግዚኦ። ወዘመሀርኮ ሕገከ። ከመ ይትገኀሥ እመዋዕለ እኩያት። ትርጉምከክፉዎች ዘመናት ይወገድ ዘንድ ፤ አቤቱ አንተ የገሠጽኸው ሰው ምስጉን ነው።