ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር። መዝሙረ ዳዊት 117፻፲፯ ፥ 26፳፮ ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር። ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር። እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ። ትርጉምበእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው። ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ነው ፤ ለእኛም አበራልን።