ደብረ ጽዮን ዘአፍቀረ። መዝሙረ ዳዊት Ύ77፸፯ ፥ 68፷፰ ደብረ ጽዮን ዘአፍቀረ። ሐነጸ መቅደሶ በአርያም። ወሣረራ ውስተ ምድር ዘለዓለም። ትርጉምየወደደውን የጽዮንን ተራራ መቅደሱን እንደ አርያም ሠራ። ለዘለዓለምም በምድር ውስጥ መሠረታት።