እበውእ ቤተከ ምስለ መባእየ መዝሙረ ዳዊት 65፷፭ ፥ 13፲፫ እበውእ ቤተከ ምስለ መባእየ። ወእሁብ ብፅዐትየ ዘነበብኩ በአፉየ። ዘዕቤ በከናፍርየ አመ ምንዳቤየ። ትርጉምከሚቃጠል መሥዋዕት ጋራ ወደ ቤትህ እገባለሁ ፤ በመከራዬ ጊዜ በአፌ የተናገርሁትን ፥ ከንፈሮቼም ያሉትን ስእለቴን ለአንተ እፈጽማለሁ።