እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ። መዝሙረ ዳዊት 117፻፲፯ ፥ 27፳፯ እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ። ግብሩ በዓለ በትፍሥሕት በኀበ እለ ያስተሐምምዎ። እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ። ትርጉምእግዚአብሔር አምላክ ነው ለእኛም በራልን። እስከ መሠውያው ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋእት በገመድ አሠሩት።