እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ። መዝሙረ ዳዊት 40፵፥ 3፫ እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ። ወይመይጥ ሎቱ ኵሎ ምስካቢሁ እምደዌሁ። አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ። ትርጉምእግዚአብሔር በደዌ አልጋ ሳለ ይርዳዋል። መኝታውንም በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል። እኔንም አቤቱ ማረኝ እልሃለሁ።