እግዚአብሔርሰ ገሀድ ይመጸእ። መዝሙረ ዳዊት 49፵፱፥ 2፪ እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጸእ። ወአምላክነሂ ኢያረምም። እሳት ይነድድ ቅድሜሁ። ትርጉምእግዚአብሔር በግልጥ ሆኖ ይመጣል። አምላካችን ዝምም አይልም። እሳት በፊቱ ይነዳል።