እግዚአብሔርሰ ሰማያተ ገበረ። መዝሙረ ዳዊት 95፺፭ ፥ 5፭ እግዚአብሔርሰ ሰማያተ ገብረ። አሚን ወሠናይት ቅድሜሁ። ቅድሳት ወዕበየ ስብሐት ውስተ መቅደሱ። ትርጉምእግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ። ምስጋናና ውበት በፊቱ ናቸው። ቅዱስነትና ግርማ በመቅደሱ ውስጥ ናቸው።