እግዚኦ በኃይልከ ይትፌሣሕ ንጉሥ መዝሙረ ዳዊት 20፳ ፥ 1፩ እግዚኦ በኃይልከ ይትፌሣሕ ንጉሥ። ወብዙኃ ይትሐሠይ በአድኅኖትከ። ፍትወተ ነፍሱ ወሀብኮ። ትርጉምአቤቱ በኃይልህ ንጉሥ ደስ ይለዋል። በማዳንህ እጅግ ሐሤትን ያደርጋል። የልቡን ፈቃድ ሰጠኸው።