እግዚኦ ኵነኔከ ሀቦ ለንጉሥ መዝሙረ ዳዊት 71፸፩ ፥ 1፩ እግዚኦ ኵነኔከ ሀቦ ለንጉሥ። ወጽድቀከኒ ለወልደ ንጉሥ። ከመ ይኰንኖሙ ለሕዝብከ በጽድቅ። ትርጉምአቤቱ ፍርድህን ለንጉሥ ስጥ። ጽድቅህንም ለንጉሥ ልጅ ፤ ሕዝብህንም በጽድቅ ችግረኞችህንም በፍርድ ይዳኝ ዘንድ።