እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ። መዝሙረ ዳዊት 86፹፮ ፥ 5፭ እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ። ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ። ወውእቱ ልዑል ሣረራ። ትርጉምሰው እናታችን ጽዮን ይላል። በውስጥዋም ሰው ተወለደ። እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።