እምሥራቀ ፀሐይ እስከነ ዐረብ። መዝሙረ ዳዊት 49፵፱ ፥ 1፩ እምሥራቀ ፀሐይ እስከነ ዐረብ። ወእምጽዮን ሥነ ስብሐቲሁ። እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ። ትርጉምከፀሐይም መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያዋ ድረስ ምድርን ጠራት። ከክብሩ ውበት ከጽዮን እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል።