እስመ በእንቲአሁ ይቀትሉነ ኵሎ አሚረ እስመ በእንቲአሁ ይቀትሉነ ኵሎ አሚረ። ወኮነ ከመ አባግዕ ዘይጠብሑ። ንቃሕ እግዚኦ ለምንት ትነውም። ትርጉምስለ አንተ ሁልጊዜ ተገድለናል። እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል ፤ አቤቱ ንቃ ለምንስ ትተኛለህ?