እስመ ፈተወ ንጉሥ ስነኪ። መዝሙረ ዳዊት 44፵፬ ፥ 11፲፩ እስመ ፈተወ ንጉሥ ሥነኪ። እስመ ውእቱ እግዚእኪ። ወሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ። ትርጉምንጉሥ ውበትሽን ወዷልና። እርሱ ጌታሽ ነውና። የጢሮስ ሴቶች ልጆች እጅ መንሻውን ይዘው ይሰግዱለታል።